ምስጋና
- ሰለ ታላቅ እውነት የአማርኛ አገልግሎት መጀመር እና እየተሰሩ ባሉ ቀጣይ ስራዎች እግዚአብሔር እየረዳን ስላለ እናመስግን
- እስካሁን ስለተዘጋጁት የትርጉም ስራዎች፣ ፖድካስቶች፣ እንዲሁም የቴክኒክ ስራዎች እናመስግን
- በዚህ ስራ በተለያየ መንገድ ከጎናችን ላሉ፣ በፀሎት እና በተለያየ መንገድ እየደገፉን ስላሉ ሰዎች እናመስግን
የፀሎት ርዕስ
- ስለኢትዮጲያ ሰላም እና ስለ ህዝቦቿ ደህንነት እንፀልይ
- የእግዚአብሔር ቃል በሀገራት ሁሉ እንዲሰፋ፣ እንዲሰማ እና እንዲከበር በተለይም ታላቅ እውነት በሚሰራባቸው ሀገራት ተቀባይነቱ እንዲሰፋ እንፀልይ
- አይኖቻችን ከክርስቶስ ላይ ሳይነሱ በፀጋው እርሱን እያገለገልን እንድንቀጥል እግዚአብሔር ይረዳን ዘንድ እንፀልይ