
መፅሐፍ ቅዱስን ተደራሽ በሆነ መንገድ ማስተማር!
መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ለንባብ
መፅሐፍቶችን ለማግኘት
መፅሐፍትን በድምፅ
በድምፅ ለማዳመጥ
ፖድ ካስት
የሳምንቱን ፖድካስት ለማግኘት
እዚህ ይጫኑወደ አማርኛ የተተረጎሙ መፅሐፍት

የኢየሱስ ትንሳኤ ፖድካስት
በቅርቡ ያዘጋጀናቸውን ፖድካስቶች በተለያዩ የፖድካስት አገልግሎት መስጫዎች ይዘን እንቀርባለን Apple Podcasts Spotify Amazon Music Podcast Index Podcast Addict Podchaser Pocket Casts Deezer Listen Notes Player

ታላቅ እውነት ተጀመረ
በእግዚአብሔር እርዳታ እና ፀጋ ታላቅ እውነት (Great Truths) አድማሱን በማስፋት በአማርኛ ቋንቋ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርትን በተለያዩ አማራጮች ይዞ መጥቷል። በዚህም ስራው በቤንጃሚን ዲን የተፃፈውን እና

የጥር ወር ፀሎት
ምስጋና ሰለ ታላቅ እውነት የአማርኛ አገልግሎት መጀመር እና እየተሰሩ ባሉ ቀጣይ ስራዎች እግዚአብሔር እየረዳን ስላለ እናመስግን እስካሁን ስለተዘጋጁት የትርጉም ስራዎች፣ ፖድካስቶች፣ እንዲሁም የቴክኒክ ስራዎች እናመስግን

የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ (ክፍል 2)
የክርስቶስ ትንሣኤ እያንዳድኑን የዐዲስ ኪድና ትምህርቶች የመሸፈን ባሕርይና ፋይዳ ያለው ነው። የክርስቶስ ትንሣኤ የሚሰጣቸውን ጥቅሞች በተለያዩ መንገዶች መግለጽ ይቻላል።

የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ (ክፍል 1)
የክርስቶስ ኢየሱስ ትንሣኤ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ የነበረው ሕይወቱና አገልግሎቱ ማብቂያ ያገኘበት ክሥተት ስለመሆኑ ከወንጌላት ዘገባ መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ መልኩ ሲታይ የዚህ እውነት ታሪካዊ ዳራውና ቀጥተኛ ዐውዱ የሰው ልጆች ሁሉ ሞት ሲሆን፣ በተለየ መልኩ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ነው።