Author: Biruk Getahun

የክርስቶስ ትንሣኤ እያንዳድኑን የዐዲስ ኪድና ትምህርቶች የመሸፈን ባሕርይና ፋይዳ ያለው ነው። የክርስቶስ ትንሣኤ የሚሰጣቸውን ጥቅሞች በተለያዩ መንገዶች መግለጽ ይቻላል።
የክርስቶስ ኢየሱስ ትንሣኤ ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ የነበረው ሕይወቱና አገልግሎቱ ማብቂያ ያገኘበት ክሥተት ስለመሆኑ ከወንጌላት ዘገባ መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ መልኩ ሲታይ የዚህ እውነት ታሪካዊ ዳራውና ቀጥተኛ ዐውዱ የሰው ልጆች ሁሉ ሞት ሲሆን፣ በተለየ መልኩ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ነው።

Sign-up

Please enable JavaScript in your browser to complete this form.
Name
Consent